Etege Mene Girls board Secondary School

About Us

$featured_image->file_alt_text

The educational institution was established in 1923 under the leadership of Etege Menen, providing education for female students funded by their own resources. During the Derg regime, it was converted into a regular school. In 2012, with the permission of the Addis Ababa administration, it returned to its previous status as a dedicated educational institution. Currently, in Addis Ababa, government-run schools report that students in the 8th grade achieve high results in both the registration and entrance exams administered by the institution. This school also teaches students from 9th to 12th grades.The services provided by the school include education, accommodation, healthcare, and meals.

ትምህርት ቤቱ በ1923 ዓ.ም. በእቴጌ መነን አማካይነት ለሴት ተማሪዎች በራሳችው ወጪ ያሰሩት አዳሪ ትምህርት ቤት ሲሆን፤ በደርግ መንግስት ወደ መደበኛ ትምህርት ቤቱ  ተቀይሮ ሲያገገለግል ቆይቶ በ2012 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጎ ፈቃድ ቀድሞ ወደ ነበረበት አዳሪ ትምህርት ቤት ተቀይሯል፡፡በአሁኑ ሰአት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሉ የመንግስት ትምህርት ቤቶች 8ኛ ክፍል የተማሩ ተማሪዎች ባስመዘገቡት ውጤትና በትምህርት ቤቱ በሚሰጠው መግቢያ ፈተና ተወዳደረው ክፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የሚቀበል ሲሆን ትምህርት ቤቱ ከ9 ኛ እስከ 12 ኛ ክፍል ተማሪዎችን ያስተምራል፡፡ትምህርት ቤቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች የትምህርት፣የመኝታ፣የህክምና እና የምግብ ናቸው::

Copyright © All rights reserved.

Created with